የቃላት ችግር

የዛሬውን ትምህርት ስለ ቃላት ችግር ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ አብረን በአንድ ክፍል ውስጥ ባንሆንም በአጠገባችሁ ቆሜ እንዳለሁና እንደ ማስተምር አድርጋችሁ ተከታተሉ፡፡  የመጀመሪያው ጥያቄ የተመሠረተው በማቴዎስ ምዕራፍ 5፡21-48 ባለው ክፍል ውስጥ ሲሆን፣ ስድስት የተለያዩ ነገሮችን አንድ ላይ አድርጎ ጸሐፊው የጻፈበትን ዓላማ ለመረዳት የሚደረግ ጥናት ነው፡፡ ይህን ክፍል Read more…