ተልዕኮው የት ደርሷል?
የሰዎች አስተያየት
‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?›› የሚለው መጽሐፍ የሐዋርያት ሥራን አጠቃላይ ይዘት የሚያስጨብጥና የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት በማነፃፀር ብርታታቸውንና ድካማቸውን ያሳየናል፡፡ ጽሑፉ ተነባቢ ነው፣ በየመሐሉ ያሉት ምሳሌዎቹ ጽሑፉን ሳንሰለች እንድናነበው ያደርገናል፡፡ መጽሐፉ በግላቸው...
Read more‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?›› የሚለው መጽሐፍ የሐዋርያት ሥራን አጠቃላይ ይዘት የሚያስጨብጥና የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት በማነፃፀር ብርታታቸውንና ድካማቸውን ያሳየናል፡፡ ጽሑፉ ተነባቢ ነው፣ በየመሐሉ ያሉት ምሳሌዎቹ ጽሑፉን ሳንሰለች እንድናነበው ያደርገናል፡፡ መጽሐፉ በግላቸው...
Read moreበእነዚህ ጽሑፎች ውስጥ ያነሳሁት ዋና ቁም ነገር ለሐዋርያት የተሰጠው ታላቁ ተልዕኮ ከኢየሩሳሌም ተነስቶ ከግብ መድረስ አለመድረሱን ማሳየት ሲሆን፣ በመቀጠልም ይህ ተልዕኮ የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት ተቀብለውት የት እንዳደረሱት መዳሰስ ነበረ፡፡...
Read moreጳውሎስ የኤፌሶንን ሽማግሌዎች ተሰናብቶ ወደ ኢየሩሳሌም እየሄደ ባለፈው ጽሑፍ ተመልክተን ነበር፡፡ በመቀጠልስ ጳውሎስ ምን አድርጎ ይሆን? የት ከተማ ሄዶ ይሆን? ወንጌልን ሲሰብክ ምን ደርሶበት ይሆን? ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ጉጉት አላደረባችሁም?...
Read moreWe are back! ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቻናል የተለያዩ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ መቆየታችን ይታወቃል፡፡ በመሐል Read more…
‹‹የማንን?›› የንባብ ክፍል፡- ገላትያ 1 ‹‹ ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁ? ወይስ ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንኩም›› ቁ. 10 እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ፣ ሁሉን Read more…
‹‹የተከፈተ በር›› የንባብ ከፍል፡- 1ቆሮንቶስ 16 ‹‹ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛል…›› ቁ. 9 በሰው ልጆች የታሪክ ምዕራፍ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሥራ የተቃወሙ ሰዎች እጅግ ብዙ ቢሆኑም አንድ ጊዜም እንኳን ተሳክቶላቸው እግዚአብሔርን Read more…
‹‹የተሰቀለውን መስበክ›› የንባብ ክፍል፡- 1ቆሮንቶስ 1 ‹‹አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ፣ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፣ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን›› ቁ.22 ጥበብንና እውቀትን ከእግዚአብሔር ነጥሎ ለሚሻ ሰው ወንጌልን መሰበክ እንደ ሞኝነት እንደሚያስቆጥርና Read more…