መስማት

2.2 የሰው ድርሻ                      ከዚህ ቀደም ብለን ባጠናነው ጥናታችን ስለ ምርጫ ቃሉ ምን እንደሚያስተምር ለማየት ሞክረናል፡፡ ከምርጫ ጋር ተያይዞ ስለ ድነት ስናነሳ ሰው ምንም ድርሻ እንደ ሌለው የሚያስቡና የሚያስተምሩ ሲኖሩ፤ እንዲሁም ሰው ድርሻ አለው የሚለውን አስተሳሰብ ደግሞ የሚቀበሉና የሚያስተምሩ እንደ አሉ ተመልክተናል፡፡ አሁንም ስለ ሰው ድርሻ ስናጠና ቃሉ የሚለውን ለማየት Read more…

ኢየሱስ

አስተምህሮተ ሥጋዌ (ኢየሱስ) ባለፈው ጥናታችን የተመለከትነው ስለ ሰው ጅማሬና ውድቀት እንደ ነበረ የሚታወስ ነው፤ ሰው የተሰጠውን ትእዛዝ አፍርሶ፣ አምላክ ለመሆን የነበረው ምኞት ከስሞ፣ ከኤደን ገነት ተባሮ መኖር መጀመሩን ነበር፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ሰውን በሞት ሁኔታ እንዳለ ሊተወው ይችል ነበር፤ ነገር ግን ስለወደደው ሊያድነው ዐቀደ፤ ዕቅዱም አንድያ ልጁን ወደ ዓለም መላክ፤ በዓለምም ተገኝቶ Read more…

ቃል ኪዳን

2 ቃል ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የቃል ኪዳን መጽሐፍ ነው፤ ቃል ኪዳኑም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል የተደረገ ሲሆን፣ ከግለሰቦችና ከሕዝቦች ጋር ያደረገው ስምምነት እንደ ሆነ ከተጻፈው ቃሉ ማግኘትና መረዳት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሔር ቃል የመጣውና የተገለጠው በየጊዜው በሚያድግ መገለጥ (Progressive Revelation) እንደ ሆነ፣ ከሰዎች ጋር ባደረገው ቃል ኪዳን አማካኝነት ማየትና መረዳት ይቻላል፡፡ እግዚአብሔር በብሉይ Read more…

መጽሐፍ ቅዱስ

ሀ) አስተምህሮተ እግዚአብሔር     1) አስተምህሮተ መጽሐፍ ቅዱስ መግቢያ፡- በዚህ አስተምህሮተ እግዚአብሔር በሚለው ርዕስ ሥር አስቀድመን የምናጠናው፤ ስለ አስተምህሮተ መጽሐፍ ቅዱስ ይሆናል፤ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ  ስለ እግዚአብሔር  መገለጥ (Revelation) የሚገልጽና የሚያስረዳ መጽሐፍ በመሆኑ ነው፡፡ እግዚአብሔር ራሱ በመንፈስ ቅዱስና በሰዎች ሆኖ የተናገረው የራሱ ቃል ስለ ሆነ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ በላይ ስለ እግዚአብሔር Read more…

ዋናው ተልዕኮ

ሐዋርያት ትኩረታቸውን በተልዕኮ ላይ እንዳላደረጉ ባለፈው ተመልክተናል፡፡ ለመሆኑ፣ ተልዕኮ ምንድን ነው?  እስከ አሁንም ተልዕኮ፣ ተልዕኮ ስንል ብዙ ቆይተናል፤ ብዙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የተለያዩ የግል ድርጅቶች አሁን አሁን ላይ ስንመለከት ሁሉም ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች በማለት የማንነታቸው መገለጫዎችን ይጽፋሉ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ጊዜ ተልዕኮ ነበረው፤ ተልዕኮውም የሰው ልጆችን ከአብ ጋር Read more…