እንደተጻፈው

‹‹በመቅደስ ማቅረባቸው››  የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 2፡22-38    ‹‹በጌታ ፊት ሊያቀርቡት ወደ   ኢየሩሳሌም አመጡት›› ቁ.22 ይህ ድርጊት በሕፃኑ ኢየሱስ ሕይወት የመጀመሪያ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ለዓለም ያለውን ፍቅር ለመግለጽ ማርያምና ዮሴፍ ኢየሱስን ወደ መቅደስ አመጡት፡፡ ይህ ለመልካሙ ምሥራች ምስክሮች ለመሆን ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ሥፍራ መሆኑን ታውቃላችሁ? ሁላችንም ሕይወታችንን ለጌታ በማቅረብ እንጀምር፡፡ በየቀኑ ለጥቂት ሰዓት Read more…