ተልዕኮው የት ደርሷል?
ሕያው ጌታ
ጌታ ሞትን ድል አድርጎ ሕያው ሆኖ በመነሳት ለዐርባ ቀን ራሱን አሳያቸው፡፡ በዚህ ዐርባ ቀን ውስጥ ወደ አሥራ አንድ ጊዜ ራሱን ሲገልጥ የታየው ለአማኞች ብቻ ነበረ፡፡ ለመግደላዊት ማርያም፣ ለእነ ጴጥሮስ፣ ለኤማሆስ መንገደኞች፣ ለአሥራ አንዱና ለአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት በተለያየ ጊዜና ለሌሎችም … መታየቱን ከሚከተሉት ጥቅሶች መረዳት እንችላለን፡፡ ‹‹…ወዴት እንዳኖርኸው ንገረኝ እኔም እወስደዋለሁ…››፣ Read more…