ተልዕኮው የት ደርሷል?
የእውነት ቃል
እግዚአብሔር አፍ የሰጣችሁ እንድትናገሩበት ሲሆን፣ ‹‹ዝም በሉ አትናገሩ›› ብትባሉ ምን ይሰማችኋል? እኔ በደርግ ዘመን በእስር ቤት በነበርኩበት ጊዜ ለመናር የተቸገርኩበት ሁኔታ አጋጥሞኝ ነበር፡፡ (የኮሚኒስት ዘመን ስለ ነበረ፣ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ተዘግተዋል፣ ብዙ ክርስቲያኖችም ታስረዋል፣ መጽሐፍ ቅዱስም በእጅ ይዞ መሄድ አስቸጋሪ ነበረ፡፡) ከታሰርኩበት ቀበሌ ወደ ከፍተኛው ጽሕፈት ቤት ተወስጄ፣ ከተለያየ ሥፍራ Read more…