መና
የመለኰታዊ ጥበብ ውድነት
‹‹የጥበብ ድምፅ›› የንባብ ክፍል፡- ምሳሌ 8፡1-36 ‹‹እናንተ አላዋቂዎች፣ ብልሃትን አስተውሉ፤ እናንተም ሰነፎች፣ ጥበብን በልባችሁ ያዙ›› ቁ. 5 ጥበብ ትጣራለች፤ የሚያገኛትም ሕይወትን ያገኛል፡፡ እግዚአብሔርም ያጸድቅለታል፡፡ ጥበብ ከፍጥረትና ዓለም በፊት በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረች፡፡ እኛ የምንኖርባት ዓለም እግዚአብሔር በጥበቡ ያዘጋጃትና የሠራት ነች፡፡ እግዚአብሔር የጥበብ ቃል ሲናገር ዓለም ወደ መኖር መጣች፡፡ የኢየሱስ አነጋገር በጥበብ Read more…