የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ድነት
2) አስተምህሮተ ድነት/ደህንነት አሁን የሚቀጥለው ጥናታችን ስለ አስተምህሮተ ድነት ይሆናል፤ ድነት ያገኘነው በዚህ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ለሚመጣውም ሕይወት ስለሆነ፤ በዚህም ሆነ በሚመጣው ሕይወት አግኝተን እንዴት መኖር እንዳለብን እናጠናለን፡፡ ድነት/ደህንነት (Salvation) በውስጡ ሦስት ነገሮችን ያካትታል፤ ቃሉ የግዕዝ ቃል ሲሆን ‹መዳን› የሚለውን ሐሳብ ያመለክታል፡፡ መዳን በመጀመሪያ ችግሩን (ሰውን ያሰመጠ ውኃ)፣ በሁለተኛ Read more…