መና
ጽድቅን መዝራት
‹‹ፈልጉት›› የንባብ ክፍል፡- ኢሳያያስ 55፡6 ‹‹እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፣ ቀርቦም ሳለ ጥሩት››፡፡ የሰው ልጆች እግዚአብሔርን በተለያዩ ጊዜያት ይጠሩታል፤ ለአንዳንዶች ሲደርስላቸው፣ ለአንዳንዶች ደግሞ ዝም ስለሚል፣ ፈጽሞ የማይሰማ ወይንም የሌለ የሚመስላቸው ጊዜ አለ፡፡ የንባብ ክፍላችን ‹‹እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፣ ቀርቦም ሳለ ጥሩት›› ብሎ ይላል፤ እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ይወዳል፣ ያፈቅርማል፡፡የማይታየውንም ባሕርዩን Read more…