መና
ጸሎት
‹‹በኃያሉ አምላክ እጅ መውደቅ›› የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 119፡65-80 ‹‹በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ›› ቁ .10 እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፡፡ በዘመናት ሁሉ ያዋረዳቸውን ትዕቢተኞች በመጽሐፍ ቅዱስና በዓይናችንም ከምናያቸው ብዙ ማስረጃዎችን ማግኘት እንችላለን፡፡ እግዚአብሔር የእርሱን ማንነትና ኃይል ተረድተውና በደንብ ገብቶአቸው ራሳቸውን አዋርደው ወደ እርሱ ቢቀርቡ ጸጋውንና ምሕረቱን ሊያበዛላቸው ይችላል፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ Read more…