መና
የልደቱ ተስፋ
‹‹የሐና ውዳሴ›› የንባብ ክፍል፡- 1 ሳሙኤል 2፡1-10 ‹‹የመሲሁንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል›› ቁ.10፡፡ በጥንቱ እስራኤላውያን ባሕል የታመመ ሰውና ልጅ ሲወለድ የምሥጋና ጸሎት ማቅረብ የተለመደ ነበር፡፡ ሕዝቅያስ ከሞት አፋፍ ሲመለስ የምሥጋና ጸሎቱን ደርድሯል (ኢሳ 38፡10-20)፡፡ በዛሬው የንባብ ክፍል የምንመለከተው ሐና ሳሙኤልን በወለደች ጊዜ ያደረገችውን የምሥጋና ጸሎት ነው፡፡ ሐና ለብዙ ዘመን Read more…