መልካም አዲስ ዓመት 2015

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹ደስታ›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ በቴሌግራምና በፌስ ቡክም ጊዜውን ጠብቆ እንለቃለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት አዲስ Read more…

መልእክት

የዛሬውን ትምህርት ስለ መልእክት ከማየታችን በፊት፣ በባለፈው በትንቢት ዙሪያ ለተጠየቁት ጥያቄዎች የምናገኛቸውን መልሶች በአካል ክፍል ውስጥ ሆነን እንዳለ በማሰብ አብረን እንመልከታቸው፡፡  በመጀመሪያ የተሠጠው ኢሳይያስ ምዕራፍ 7 ቁጥር 14 ላይ የተነገረው ሲሆን፣ የቅርብና የሩቁን ትንቢት ለይታችሁ አውጡ የሚል ነበር፡፡ መልሱም የቅርቡ ትንቢት የኢሳይያስን ሚስት ወንድ ልጅ መውለድን ሲያመለክት፣ የሩቁ ትንቢት የማርያምን Read more…

ጸሐፊው ማን ነው?

በባለፈው ጽሑፎች ‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?›› በሚለው ርዕስ ሥር የሐዋርያት ሥራን መጽሐፍ በወንገጌል አገልግሎት ዙሪያ በመዳሰስ፣ የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ታላቁን ተልዕኮ የት እንዳደረሱት ለማየት ሞክረናል፡፡ በዚህ ‹‹ሊቀ ካህኑ›› በሚለው ርዕስ ሥር፣ ጌታ እንደ ረዳን የዕብራውያንን መልእክት በሰባት ክፍሎች(ርዕሶች) ከፍለን እናያለን፡፡ በመጀመሪያ በየክፍሎች መጀመሪያ ላይ የአንባቢያንን (መልእክት ተቀባዮች) ሁኔታና የመልእክቱን ይዘት Read more…