የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
የዘመናት እውነት (ክፍል ሁለት)
በዛሬው ጥናታችን የምንመለከተው ክፍል የኤፌሶን መልእክት ምዕራፍ 5፡21-33 ይሆናል፤ ከዚያ በፊት አስቀድመን በባለፈው የተሰጠውን የጥናት ክፍል ምን እንደ ተማርንበትና በተግባር ልናውለው የሚገባንን አብረን እንይ፡፡ የጥናት ክፍላችን የነበረው የሉቃስ ወንጌል 2፡41-52 ነበር፣ በተግባር የምታውሉት ምን ትምህርት አገኛችሁበት? በዚህ ክፍል ወላጆችም ልጆችም የምንማረውና በተግባር ልናውላቸው የሚገቡ ብዙ ቁም ነገሮች አሉ፡፡ በቁጥር Read more…