መና
ብርቱ መጠጊያ
‹‹የምሕረቱ ብዛት›› የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 63 ‹‹ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል›› ቁ . 5 የእግዚአብሔርን ምሕረትና ይቅርታ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም፣ ሰዎች ይህን ነገር ካላስተዋሉና በሙሉ ልብ ካልተቀበሉት ትልቅ መንፈሳዊ ልምምድ ይጐድላቸዋል፡፡ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ይቅርታና ጸጋ በእውቀት ሳይሆን በሥራ እንዲያውቁት ያስፈልጋል፡፡ ክርስቲያኖች ስላገኙት በረከት ሆነ ኃይል ሊመሰክሩ ይችላሉ፤ ከዚህ Read more…