የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ምልከታ
የተለያዩ ምልከታዎች ማድረግ በሰባት መጠየቂያ ቃላት ከመጠቀም ቀጥሎ የምንመለከተው የተለያዩ ምልከታዎች ስለ ማድረግ ይሆናል፡፡ በዚህ መንገድ እየጠየቅን ስናጠና የነበረውን ማንኛውንም ክፍል፣ እንደገና የተለያዩ ምልከታዎች በማድረግ ማጥናት ያስፈልገናል፡፡ የአንድ ሰው በሽታ የሚታወቀው ልዩ ልዩ ምርመራ በማድረግ ነው፡፡ የተለያዩ በሽታዎች በተለያየ ምርመራ ይገኛሉ፡፡ በሽንት፣ በደም፣ በኤስሬ፣ በአልትራ ሳውንድና በሲቲ ስካን በመሳሰሉት ምርመራዎች Read more…