እግዚአብሔርን መጠበቅ

‹‹የተለወጠ ሕይወት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 38     ‹‹አቤቱ ፈቃዴ ሁሉ በፊትህ ነው    ጭንቀቴም ከአንተ አይሰወርም›› ቁ .9 ሕይወታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ነው፤ አንዲትም የተሠወረ ነገር በፊቱ የለም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ዓይኖች በከፍታ ብንሆን በዝቅታ እግዚአብሔር ይመለከተናል፡፡ ክፉ ቢሆን መልካም ሥራችን በእርሱ ፊት የተገለጠ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ያለምነውንና የወጠንነውን እንኳ Read more…

የተሻለ ኅብረት

በምዕራፍ አሥርና አሥራአንድ ላይ ያየነው በኢየሱስ የተሻለ ተስፋ እንዳገኘን ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በምዕራፍ አሥራሁለትና አሥራሦስት የምንመለከተው በኢየሱስ የተሻለ ኅብረት(ኑሮ) እንዳገኘን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ከአይሁድ ወገን ያመኑት ሰዎች ወደ ድሮ አገልግሎት እንዲመለሱ ወገኖቻቸው ይገፏፏቸው ነበር፡፡ ይህ ባህላዊ ግፊት ብቻ ሳይሆን እውነተኛ መንፈሳዊ ፈተና ነበረ፡፡ እንደገና ወደ ምኵራብ ቢመለሱ የኢየሱስን ሥራ እንደ Read more…