የሥነ-አፈታት ዓላማ

ባለፈው ጥናታችን ለመግቢያ ያህል የተመለከትነው መጽሐፍ ቅዱስ ስናነብ ወይም ስናጠና ቃሉ እንዳይገባን ከሚያደርጉት ብዙ ምክንያቶች ውስጥ ዋና ናቸው ከምላቸው ውስጥ ሦስቱን ብቻ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ የትምህርቱን ዓላማ፣ አስተዋፅዖና መመልከት ከምንለው ክፍል  የመጀመሪያውን በሰባት መጠይቆች እየጠየቅን እናጠናለን፡፡ የትምህርቱ ዓላማ፡- አንባቢዎችን ስለ ግል የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥነ-አፈታትና አጠናን ዘዴ ለማስተማር ነው፡፡  አንባቢዎች Read more…