የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ሥነ-ጽሑፍ
የዕለቱን ትምህርት ከማየታችን በፊት፣ በየጊዜው እንደምናደርገው አስቀድማችሁ እንድትሠሩት በተሰጣችሁ ክፍል ላይ ትኩረት በማድረግ ጥናታችንን እንቀጥላለን፡፡ የመጀመሪያው በኢሳይያስ 7፡13 ላይ ተመልከቱ ተብሎ በተሰጣችሁ ላይ ‹‹እርሱም አለ፡-እናንተ የዳዊት ቤት ሆይ፡- ስሙ በውኑ ሰውን ማድከማችሁ ቀላል ነውን? ‹‹እርሱም›› የሚለው ተውላጠ ስም ተክቶ የገባው ‹ኢሳይያስ› የሚለውን ስም ነው፡፡(በመደበኛው ትርጉም ሲተረጉሙ ‹ኢሳይያስ› ብለው ስለሆነ፣ ያለ Read more…