ከሞቀ ከተማ መውጣት

የተልዕኮውን መነሻና መድረሻ ስንመለከት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ እንደሆነ ጌታ ከተናገረው ቃል መረዳት ይቻላል፡፡ ሐዋርያትም በኢየሩሳሌም የተሰጣቸውን ተልዕኮ በሚገባ እንደ ተወጡና በዚያው ባሉበት ከተማ በአገልግሎታቸው ውጤታማ እንደነበሩ ማየት እንችላለን፡፡ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ጌታ በቃሉ እንደተናገራቸው ሳይሆኑ፣ ከኢየሩሳሌም ሳይወጡ ከአሥር ዓመት በላይ አሳለፉ፡፡ ጌታ ለሦስት ዓመት ያስተማረበትና ያሰለጠነበት Read more…