መልካም ትንሣኤ

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን (online) አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በትንሣኤ ሰሞን ‹‹መልካም ትንሣኤ›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት ትንሣኤን ልናከብር እየተዘጋጀን ባለንበት ጊዜ ከቅዱስ Read more…

መልካም አዲስ ዓመት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አራት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹መና›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ በቴሌግራምና በፌስ ቡክም ጊዜውን ጠብቆ እንለቃለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት አዲስ Read more…

ወልድ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት የሰው አካል ነበረው፡- ኢየሱስ ሰማያዊ አካል እንደ ነበረው፣ እንዲሁ ምድራዊ የሰው አካል ነበረው፡፡  ከማርያም ሥጋ ነስቶ በመወለዱ የሚበላ፣ የሚጠጣ፣ የሚያንቀላፋ፣ የሚደክም፣ የሚተኛ፣ የሚያለቅስ፣ የሚደሰትና የሚያዝን አካል እንደ ነበረው፤ የሚከተሉት ጥቅሶች ያመለክቱናል፡፡ መራቡን ማቴ.4፡2፣ መጠማቱን ዮሐ. 19፡28፣   መድከሙን 4፡6፣ መታወኩን ዮሐ. 12፡27፣ 13፡21፣ ማዘኑን ማቴ. 26፡38፣ ማልቀሱን ዮሐ. Read more…

እውነተኛ ቃል

1.5 እውነተኛ ቃል የእግዚአብሔር ቃል ከሰዎች ቃል ሁሉ የበለጠና የላቀ እውነተኛና ታማኝ ቃል ነው፡፡ እግዚአብሔር በየዘመናቱ  ለሰዎች የተናገረውን ሲፈጽም የኖረ፤ አሁንም እየፈጸመ የሚገኝ፤ ወደ ፊትም እየፈጸመ የሚኖር አምላክ ነው፡፡ እኛ ፍጥረቶቹ የሆንን ሰዎች እንኳን በምንነጋገራቸው እውነተኛና ታማኝ ቃሎች አማካይነት እርስ በርሳችን በመተማመን መልእክት እንለዋወጣለን፣ ሀሳብ ለሀሳብ እንግባባለን፤ ገንዘብ እንኳን ሳይቀር Read more…

ከመልከ ጼዴቅ የሚበልጥ

የዕብራውያንን መልእክት በሚገባ ለመረዳት ከምዕራፍ ሰባት መጀመር እንዳለብን በቀደመው ጽሑፍ አይተናል፡፡ ለምንድን ነው ከመሐል መጀመር ያለብን? ብለን ስነጠይቅ፣ በዚህ ክፍል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሦስት ምክንያት እንዴት ብቸኛ ሊቀ ካህን እንደሆነ ያስረዳናል፡፡ እግዚአብሔር ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሊቀ ካህን አድርጎ የሾመበትን ዋናውን ሐሳብ በምዕራፍ 7 ቁ. 20-21 ባለው ክፍል ላይ እንገኛዋለን፡፡ በእነዚህ Read more…