ትንሣኤ

‹‹የማስታረቅ ኃይል››  የንባብ ክፍል፡- ኢዮብ 9     ‹‹እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ፣     በመካከላችን ምነው በተገኘ፤ ቁ. 33 ኢዮብ ይህን ቃል የተናገረው መከራና ችግር እንደጐርፍ በከበበው ጊዜ ነው፡፡ ጓደኞቹም መጥተው ‹‹ይህ የደረሰብህ በኃጢአትህ ምክንያት ነው›› እያሉ የባሰ ፈተና ሲሆኑበትና በአምላኩም ላይ የስድብ ቃል እንዲናገርና እንዲበድል ሊያደርጉት ሳለ፤ እርሱ ግን በመፅናት Read more…

ጸሎት

ባለፈው ጥናታችን ‹‹ተከታታይ›› በሚለው ምልከታችን ማቴዎስ 13 መስጠቴን አስታውሳለሁ፤ እናንተም ምልከታ አድርጋችሁ እንደ መጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስቀድሜ የምትሠሩትን መስጠቴ የበለጠ እንድትማሩበት ያደርጋችኋል ብዬ ነው፡፡ እናንተ አስባችሁበት ካልመጣችሁ ተቀባይ ብቻ ትሆናላችሁ፡፡ ሠርታችሁ ከመጣችሁ ልክ  ያልሆናችሁትን መለየት ትችላላችሁ፡፡ በዚህ ማቴዎስ 13 ላይ ስለ መንግስት ሰማያት ለመግለጥ ቁ.3 የዘሪውን ቁ.24 የስናፍጭዋን፣ ቁ.33 የእርሾውን፣ Read more…