የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
የባሕል ችግር
የዛሬውን ትምህርት ስለ ባህልና ታሪካዊ መሠረት ችግር ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ አብረን እያስተያየን ራሳችሁን እያረማችሁና እያስተካከላችሁ ተከታተሉ፡፡ በመጀመሪያ የተሰጠው ጥናት በ1ኛ ዮሐ 4፡8 ላይ ‹እግዚአብሔር ፍቅር ነው› በሚለውና ‹ፍቅር እግዚአብሔር ነው› በሚለው መካከል ያለውን የሰዋስው ልዩነት ለመረዳት ነው፡፡ ‹‹ፍቅር እግዚአብሔር ነው›› ብንል ‹‹እግዚአብሔር ፍቅር ነው›› ከሚለው Read more…