ሊቀ ካህኑ
መልእክት ተቀባዮቹ
ባለፈው ጽሑፍ የተመለከትነው ጸሐፊው ማን እንደሆነና የመጽሐፉን ይዘት ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ስለ መልእክት ተቀባዮቹ እንመለከታለን፡፡ መልእክቱ የተጻፈው ለዕብራውያን አማኞች እንደሆነ ገምተናል፡፡ ዕብራውያን የተባሉት የአብርሃም ልጆች ናቸው፡፡ (አብርሃም ይስሐቅን፣ ይስሐቅ ያዕቆብን፣ ያዕቆብ አሥራ ሁለቱን ነገዶች ወለዱ) ለአሥራ ሁለቱ ነገዶች ዕብራውያን፣ እስራኤላውያን፣ አይሁድ የሚሉት ሦስቱም ለእነርሱ የተሰጡ መጠሪያ ናቸው፡፡ (ዘፍ. 14፡13፣ 32፡28) Read more…