መና
ናፍቆት
‹‹የልብ ናፍቆት›› የንባብ ከፍል፡- ኢዮብ 19 ‹‹እኔ ራሴ አየዋለሁ ዓይኖቼም ይመለከቱታል፣ ከእኔም ሌላ አይደለም ልቤ በመናፈቅ ዝሎአል›› ቁ. 27 ሰው ከሚያውቀው ወዳጁ ለጥቂት ጊዜ ቢራራቅ ሁለቱም በናፍቆትና በጉጉት ‹‹መቼ እንገናኝ ይሆን?›› በማለት በተስፋ ይጠባበቃሉ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ናፈቆት ሲይዛቸው ምግብ መብላት፣ ውኃ መጠጣት፣ ሌሊት መተኛት፣ ቀን መሥራት በፍጹም ያቅታቸዋል፡፡ ሐሳባቸው በሙሉ Read more…