ተልዕኮው የት ደርሷል?
አዲስ ዕቅድ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ተልዕኮው ሲነግራቸው በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳ፣ በሰማርያና በዓለም ዳርቻ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ፤ ብሎ የተልዕኮውን አድማስ ሲያሳውቃቸው ወደማይወዷቸው ሕዝቦች እንደ ተላኩ፣ ሳይገባቸው የቀረ አይመስለኝም፡፡ ጌታ ይህን ሲናገር ግን ሳይደነግጡ አልቀሩም፤ ነገር ግን ጌታ ለዘጠኝ መቶ ዓመት ተይዞ የነበረ ባሕል አፍርሶ፤ ወደ ሰማርያ ሄዶ ለሴቲቱና በእርሷ ምስክርነት ለመጡት ሰዎች ወንጌልን እንደ Read more…