ታላቁ ተልዕኮ

ተልዕኮው የእግዚአብሔር ሰዎችን የማዳን ዕቅድ እንደሆነ ከዚህ በፊት ቀደም ብለን አይተናል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ተልዕኮን ከአባቱ ተቀብሎ ወደዚህ ዓለም በመምጣት ደቀ መዛሙርቱን ለሦስት ዓመት ተኩል በማሰልጠን ካሳለፈ በኋላ ተልዕኮውን ለእነርሱ አስተላለፈው፡፡ ይህን ተልዕኮ ወንጌላት በጹሑፋቸው በሚከተሉት ሁኔታ በተለያየ መንገድ ገልጸውታል፡፡ ማቴዎስ ታላቁ ተልዕኮ ብለን የምንጠራውን እንዲህ አስቀምጦታል፡፡ ‹‹እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን Read more…