ተልዕኮው የት ደርሷል?
ማን ነህ? አትበሉኝ
ማን ነህ? አትበሉኝ፣ ስም አልወጣልኝም፡፡ የት ነህ? አትበሉኝ፣ ሀገር አትጠይቁኝ፣ አድራሻ የለኝም እኔ በእኔነቴ ምንም ታሪክ የለኝ፡፡ ማን ነህም? የት ነህም? ተውኝ አትበሉኝ፣ ከጠየቃችሁኝ ካስጨነቃችሁኝ፣ እኔ ስለ ራሴ አንድ የምለው አለኝ፤ በሕይወት ዘመኔ አንድ ነገር አውቃለሁ፣ ከነገድ፣ ከቋንቋ፣ ከወገን፣ ከጎሣ ጥንት እንደ ተለየሁ፡፡ እርሱ ድሮ ቀረ ዘር ትውልድ መቁጠሩ፣ ዕገሌን Read more…