መና
ተሸነፈ
ታላቁ ጠላት የንባብ ክፍል፡- ዮሐንስ 11፡1-27 ‹‹ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፣ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል›› ቁ. 25 የአልዓዛር እህቶች ማርታና ማርያም ወንድማቸው በታመመ ጊዜ፣ ኢየሱስ መጥቶ እንዲፈውስላቸው መልእክተኛ ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ይሁንና ኢየሱስ አልዓዛር ከመሞቱ በፊት ሊደርስላቸው የወደደ አይመስልም፡፡ አንዳንዴ እግዚአብሔር የተመኘነውን ነገር በፈለግነው ጊዜ አያደርግልንም፡፡ እንዲያውም በአልዓዛር ሞት ደስ Read more…