ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
ቀኖና (ክፍል 1)
1.4 ቀኖና (Canon) 4.1 የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በቀኖና (ካኖን) ያለፈ መጽሐፍ ሲሆን፣ ቄስ ኮሊን ማንሰል ‹‹ቀኖና (Canon) ከግሪክ የተገኘ ቃል ሆኖ ሕግ፣ መለኪያ፣ መገምገሚያ ማለት ነው›› እንግሊዝኛውም ቃል የመጣው ከግሪክ ነው ይላሉ፡፡ የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና ማለት ለክርስትና እምነት መመሪያ የሚሆኑትን እስትንፋሰ-እግዚአብሔር ያለባቸውን መጻሕፍት መሰብሰብና መምረጥ ማለት ነው፡፡ (2ጢሞ.3፡16-17) Read more…