የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
መጽሐፍን በሚገባ ለመረዳት
ብዙ ጊዜ ይህን ትምህርት ማስተማር ከመጀመሬ በፊት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶኛ (በፐርሰንት) አስቀምጡ ብዬ አዛቸዋለሁ፡፡ ትምህርቱን ከጨረስን በኋላ እንደገና እንዲያስተያዩት ሳደርጋቸው፣ ውጤቱ በጣም የተለያየ ሆኖ ያገኙታል፡፡ እናንተም ይህን ጽሑፍ የምታነቡ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶ (በፐርሰንት) አስቀምጡና ትምህርቱን ስትጨርሱ፣ ካስቀመጣችሁት ጋር አስተያዩት፡፡ አንድ ሰው ከመሬት Read more…