ማጠቃለያ

በእነዚህ ጽሑፎች ውስጥ ያነሳሁት ዋና ቁም ነገር ለሐዋርያት የተሰጠው ታላቁ ተልዕኮ ከኢየሩሳሌም ተነስቶ ከግብ መድረስ አለመድረሱን ማሳየት ሲሆን፣ በመቀጠልም ይህ ተልዕኮ የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት ተቀብለውት የት እንዳደረሱት መዳሰስ ነበረ፡፡ በዚህም ዳሰሳ ያየነው የሁለቱም ብርታታቸውና ድካማቸው ምን እንደ ነበረ ማየትና ከእነርሱ ተምረን ልናስተካክል በምንችለው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ነው፡፡ የሐዋርያት ቤተ Read more…

ለአገልግሎት ማብቃት

በቤተ ክርስቲያናችሁ ጌታን ማገልገል ፈልጋችሁ የሚያቀርባችሁ ሰው አጥታችሁ ታውቃላችሁ? በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያን ዘመድ ወይም ጓደኛ ካልሆናችሁ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም፡፡ በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ በዕውቀት የምትበልጧቸው ከሆነ፣ ወደ አገልግሎት በተለይም ወደ መስበክ፣ ማስተማርና መሪነት በፍጹም ልትመጡ አትችሉም፣ ምክንያቱም ቦታችን ወይም ሥልጣናችን ይወሰዳል ብለው ስለሚያስቡ አንዳንዶቻችሁን ወደ አገልግሎት በፍጹም አያስጠጓችሁም፡፡ እናንተም በተራችሁ Read more…