Happy Ethiopian New Year

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት ሁለት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገፅ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህረቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ ‹‹አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፣ አቤቱ፡- ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ፡፡ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፣ ተቆጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፣ አትጣለኝ፣ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፣ Read more…

Announcement

ማስታወሻ Teleko.org (የተልዕኮ) ድህረ ገጽ፣ ቴሌግራም ቻናል እና ፌስ-ቡክ ውድ ተከታታዮች ከሁሉ አስቀድሜ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን እያልኩ ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡  በተለያዩ ምክንያቶች ላለፉት ጥቂት ወራት ያህል ስትከታተሉት የነበረው የኦን ላይን አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል፡፡ ብዙዎቻችሁም የተቋረጠበትን ምክንያት እየደወላችሁ እንዲሁም በአካል ጭምር ስትጠይቁ ለነበራችሁ ጌታ ይባርካችሁ እያለኩ፡-  በመጀመሪያ ዌብ Read more…