መልካም ትንሣኤ

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን (online) አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በትንሣኤ ሰሞን ‹‹መልካም ትንሣኤ›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት ትንሣኤን ልናከብር እየተዘጋጀን ባለንበት ጊዜ ከቅዱስ Read more…

ስፍራ አልነበራቸውም

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በልደት ሰሞን ‹‹ስፍራ አልነበራቸውም›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት ልደትን ልናከብር እየተዘጋጀን ባለንበት ጊዜ የዓለም አዳኝ Read more…

መልካም አዲስ ዓመት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት ስድስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹እግዚአብሔርን ማወቅ›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ በቴሌግራምና በፌስ ቡክም ጊዜውን ጠብቆ እንለቃለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት Read more…