የመጽናናት ዘመን

‹‹የመጽናናት ዘመን››  የንባብ ክፍል፡- ሐዋርያት ሥራ 3፡19-20  ‹‹እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ   አስቀድሞ ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን    እንዲልክላችሁ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ    ንስሓ ግቡ ተመለሱም፡፡›› ‹‹መዳን በሌላ በማንም የለም፣ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና›› (የሐዋ. 4፡12)፡፡ እነዚህ ከላይ የተመለከትናቸውን ጥቅሶች ሐዋርያው ጴጥሮስ Read more…

የመጨረሻው ፍርድ

ስለ ፍርድ ስናነሳ የተለያዩ ፍርዶች እንዳሉ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ ቀደም ብለን የተመለከትናቸው አመለካከቶች ሁሉም ፍርድ እንዳለ ያምናሉ፡፡ የአመኑም ያላመኑም ሁሉም ፍርድ እንዳአለባቸው በቃሉ ውስጥ እናገኛለን፤ የፍርዱ ዓይነት ግን ይለያያል፡፡ አማኞች በሥራቸው ለሽልማት ሲፈረድባቸው ያላመኑት ደግሞ ባለማመናቸው ምክንያት ፍርዱ ለጥፋትና ለቅጣት ይሆንባቸዋል፡፡      ሀ) የመስቀል ፍርድ፡- መጽሐፍ ቅዱስ ፍርድ ዛሬውኑ እንደሚጀምር Read more…

አለመታዘዝ

‹‹በአንድ ድንጊያ ሁለት ወፍ››  እንደሚሉት፣ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ሁለት ሦስት ሐሳቦችን በአንድ ጊዜ መግለጽ ይችላል፡፡ ስለዚህ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለትን ስንመለከት የሁለት ነገሮች ፍጻሜ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለወንጌሉ ሥራ ኃይል የሚሆን የተስፋ ፍጻሜ ሲሆን፣ ሁለተኛው ወንጌልን ባለመቀበላቸውና ባለመታዘዛቸው የሚመጣ የፍርድ ፍጻሜን ያመለክታል፡፡ በብሉይ ኪዳን ስለ ክርስቶስና መንፈስ ቅዱስ የተነገሩ ትንቢቶች ለአይሁዶች Read more…