ተልዕኮው የት ደርሷል?
አስደናቂ ፈውስ
በሥጋችሁ ላይ ባለ ሕመም ድንቅ ፈውስ ተመኝታችሁና ናፍቃችሁ ታውቃላችሁ? ይህ የሁላችንም መሻት እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን ታማችሁ ፈውስን ፍለጋ በየቦታው ስትባዝኑ ከርማችሁ ባለማግኘታችሁ ምን ተሰማችሁ? ማንን ረዳት አገኛችሁ? ባለ መፈወሳችሁስ ግራ አልተጋባችሁም? አላዘናችሁም? ተስፋ አልቆረጣችሁም? ፈውስ እየፈለጉ አለመፈውስ፣ ከበሽታ ነጻ መሆን እየፈለጉ ነጻ አለመሆን፣ መዳን እየፈለጉ አለመዳን፤ ያስለቅሳል፣ ያነጫንጫል፣ ተስፋ Read more…