መና
ለፈተና መወለድ
‹‹የኢየሱስ መፈተን›› የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 4፡1-13 ‹‹ዲያብሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየው›› ቁ.13 ኢየሱስ ልክ እንደ እኛ ከኃጢአት በስተቀር በሁሉ ነገር ተፈትኗል፡፡ ፈተና ሰብዓዊ እስከ ሆንን ድረስ የመኖራችን ክፍል ነው፡፡ ኃጢአት የዓመፅና የራስ ፈቃደኝነት ውጤት ነው፡፡ የራሳቸውን ፈቃድ የሚያደርጉት እግዚአብሔር የተናገረውን ስለሚያውቁ ላለመታዘዝ ነው፡፡ የኢየሱስ ፈተና Read more…