የጸጋ ስጦታዎች

የጸጋ ስጦታዎችን ማደሉ፡- በድነታችን ሁሉም የሥላሴ አካላት ድርሻ እንደ ነበራቸው ሁሉ፣ የጸጋ ስጦታዎችንም በማደል በኩል ሁሉም የሥላሴ አካል እያንዳንዳቸው ድርሻ እንዳላቸው ከቃሉ ማየት እንችላለን፡፡      የጸጋ ስጦታዎች ምንጫቸው፣ ያዕቆብ በመልእክቱ እንደሚናገረው እግዚአብሔር አብ እንደሆነ ያመለክተናል፤ ‹‹በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፣ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ Read more…