ሕይወት- ለዋጭ መልእክት

ምዕራፍ አንድ ታላቁ ተልዕኮ የሚለውን ጨርሰን፣ ወደ ምዕራፍ ሁለት ታላቁ ተልዕኮ በኢየሩሳሌም ወደሚለው ርዕስ መግባት ጀምረናል፡፡ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2፡14-36ን ስንመለከት ጴጥሮስ በበዓለ-ኀምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ ከተሞላ በኋላ፣ ለበዓሉ ለተሰበሰቡት ሕዝቦች፣ ሕይወት-ለዋጭ የሆነውን ስብከት እንደ ሰበከ እናገኛለን፡፡ የሰውን ሕይወት ሊለውጥ የሚችል ስብከት መያዣና መጨበጫ የሌለው ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ዮሐንስ ራዕይ Read more…

የመልዕክቱ አከፋፈል

የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን አሁን በስፋትና በዝርዝር የማየት ዓላማ የለንም፣ ማጥናት ለምንፈልግ  ግን እንድናጠናው የሚያስችሉንን የመጽሐፉን ውቅር ልንከፋፍል እንችልበታለን ብዬ እኔ ያመንኩበትን ሦስት አካሄዶችን አቅርቤላችኋለሁ፣ ተጠቀሙበት፡፡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ሦስት አከፋፈሎች፡- 1. በሰዎች ታሪክ   ሀ. ጴጥሮስ  ምዕ. 1 – 12       ለ. ጳውሎስ ምዕ. 13- 28   2. በስፍራ (ጂኦግራፊያዊ) አቀማመጡ        ሀ. Read more…