በጥበብ ማደግ

‹‹የሚገኝ ጥበብ››  የንባብ ክፍል፡- ያዕቆብ 1፡1-7 ‹‹ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጐድለው ሳይነቅፍ  በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፣   ለእርሱም ይሰጠዋል›› ቁ. 5 ያዕቆብ ለሚጠይቅ ሰው ጥበብ እንደሚገኝ ይናገራል፡፡ ‹‹ማንም ጥበብ የጐደለው እግዚአብሔርን ይለምን›› በዕለት ኑሮው ሆነ ወይም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ኑሮና ችግር ሁሉ ጥበብ አለኝ አያስፈልገኝም የሚል ሰው ማነው? የእግዚአብሔርን ፈቃድ Read more…

መንፈስ ቅዱስ

ሐ) አስተምህሮተ መንፈስ ቅዱስ      1) መንፈስ ቅዱስ ማነው? መንፈስ ቅዱስ ማነው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ መጽሐፍ ቅዱስን በሙሉ መዳሰስን ይጠይቃል፤ ቀደም ብለን በአስተምህሮተ እግዚአብሔር እና ክርስቶስ እንደ ተመለከትነው፤ አሁን ደግሞ ስለ አስተምህሮተ መንፈስ ቅዱስ ዘርዘር አድርገን እናጠናለን፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከሥላሴ አካላት አንዱና ሦስተኛው አካል እንደሆነ ስለ ሥላሴ ባደረግነው ጥናት መጠነኛ Read more…

የጥበብ መጻሕፍት

የዛሬውን ትምህርት ስለ ጥበብ መጻሕፍት (ግጥም፣ ቅኔ) ከማየታችን በፊት፣ በባለፈው ትምህርት ምን አዲስ ነገር አገኛችሁበት፡፡ አሁን ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች አብረን እንመልከት፡፡ ዘኊልቊ 24፡17 በሥነ-ጽሑፍ ቅርጹ ሕግ ሲሆን በይዘቱ ግጥምና ትንቢትን ይዞአል፡፡               ‹‹አየዋለሁ አሁን ግን አይደለም፣               እመለከተዋለሁ በቅርብ ግን አይደለም››፡፡ በለዓም ኢየሱስ ክርስቶስ በመካከለኛው ትንቢት ከያዕቆብ ዘር ሥጋ ለብሶ እንደሚመጣ፣ Read more…