የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
የጥበብ መጻሕፍት
የዛሬውን ትምህርት ስለ ጥበብ መጻሕፍት (ግጥም፣ ቅኔ) ከማየታችን በፊት፣ በባለፈው ትምህርት ምን አዲስ ነገር አገኛችሁበት፡፡ አሁን ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች አብረን እንመልከት፡፡ ዘኊልቊ 24፡17 በሥነ-ጽሑፍ ቅርጹ ሕግ ሲሆን በይዘቱ ግጥምና ትንቢትን ይዞአል፡፡ ‹‹አየዋለሁ አሁን ግን አይደለም፣ እመለከተዋለሁ በቅርብ ግን አይደለም››፡፡ በለዓም ኢየሱስ ክርስቶስ በመካከለኛው ትንቢት ከያዕቆብ ዘር ሥጋ ለብሶ እንደሚመጣ፣ Read more…