ሊቀ ካህኑ
የተሻለ ቃል ኪዳን
በቀደሙት የዕብራውያን ጥናቶቻችን ጸሐፊው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በማተኮር ከነብያትና ከመላእክት፣ ከሙሴ፣ ከኢያሱና ከአሮን አገልግሎት ሁሉ አገልግሎቱ እንደሚበልጥ አሳይቶናል፡፡ አሁን ደግሞ በመቀጠል እግዚአብሔር በኢየሱስ በኩል የገባልን ቃል ኪዳን የላቀ መሆኑን ያሳየናል፡፡ በፊተኛው ቃል ኪዳን ሰዎች በሁለት መንገዶች ተካፋዮች ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ የአይሁድ ቤተሰብ በግዝረት የቃል ኪዳን ተሳታፊ ነበር፡፡ በሁለተኛ ደረጃ የቃል ኪዳን Read more…