መና
ለሁሉ ጊዜ አለው
‹‹አስተዛዛኝ አላገኘሁም›› የንባብ ክፍል፡- መዝ. 69፡13 ‹‹አቤቱ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤ አቤቱ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ››፡፡ ሰው፡- ሁሉ ነገር ሲኖረው፣ በሁሉ ነገር የተሳካለት ሲሆን በዙሪያው ከበው የሚያጫውቱትና ‹‹እንብላና እንጠጣ›› የሚሉት ለማግኘት ብዙ ችግር የለበትም፡፡ በመልካም ጊዜ ጠላት የነበረው ሁሉ አብሮ ለመብላትና ለመጠጣት ስለሚፈልግ የውሸት Read more…