ለሁሉ ጊዜ አለው

‹‹አስተዛዛኝ አላገኘሁም››  የንባብ ክፍል፡- መዝ. 69፡13             ‹‹አቤቱ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤             አቤቱ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ››፡፡             ሰው፡- ሁሉ ነገር ሲኖረው፣ በሁሉ ነገር የተሳካለት ሲሆን በዙሪያው ከበው የሚያጫውቱትና ‹‹እንብላና እንጠጣ›› የሚሉት ለማግኘት ብዙ ችግር የለበትም፡፡ በመልካም ጊዜ ጠላት የነበረው ሁሉ አብሮ ለመብላትና ለመጠጣት ስለሚፈልግ የውሸት Read more…

አንድ ልብ

ባለፈው ተለቆ ባየነው ጽሑፍ ሐዋርያት ጌታ ካረገ በኋላ፣ በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት መሰብሰባቸውን አንብበናል፡፡ እግዚአብሔር ሥራው እንዲሠራ ከሁሉ በላይ አንድ ልብ ይፈልጋል፡፡ የሐዋርያት ሥራ 1፡14፤ 2፡1፣46፤ 4፡26፣32፤ 5፡12  በእነዚህ ሁሉ ጥቅሶች ስንመለከት በአንድ ልብ ሆነው ወደ ጌታ የቀረቡበትን ሁኔታ እናገኛለን፡፡ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል ለማግኘት አንድ ልብ መሆን እንደ ጠቀማቸው እናያለን፡፡ Read more…