እግዚአብሔርን ማክበር

የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 1፡57-66   ‹‹አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም     እየባረከ ተናገረ›› ቁ.64 ‹‹አስደናቂ ነገሮች በዓለም ላይ›› በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ስለ አንዳንድ አጋጣሚና እንግዳ ነገሮች መፈጸም ይገልጻል፡፡ ለምሳሌ ያህል፣ በ57 ዓመታቸው የመጀመሪያ ልጅ ስለ ወለዱት ስለ አንዲት ሴት ያወራል፡፡ እንደዚሁም የዮሐንስ መወለድ በጊዜው ለነበሩ ሰዎች እጅግ አስደናቂ ነበር፡፡ ሆኖም Read more…