ተልዕኮው የት ደርሷል?
የፈተናችን ምንጭ
ብዙ ጊዜ በእግዚብሔር ፈቃድ ላይ በብዙ ነገር ግራ ተጋብቻለሁ፣ በተለይም በጋብቻዬ ዙሪያ ጠይሟን ወይስ ቀይዋን፣ ወፍራሟን ወይስ ቀጭኗን፣ ረጅሟን ወይስ አጭሯን፣ ስል ወደ አሥር የሚደርሱትን በመዝገብ ስማቸውን ይዤ፣ በመጨረሻ ላይ ያገባኋት ከአሥሩ ውጭ የሆነችውን ልጅ ነው፡፡ በመቀጠልም፣ ስምንት ዓመት ያህል አብረን ከኖርን በኋላ፣ በጡት ካንሰር ምክንያት ወደ ጌታዋ ተሰበሰበች፡፡ ማንን Read more…