መና
ትንሣኤ
‹‹የማስታረቅ ኃይል›› የንባብ ክፍል፡- ኢዮብ 9 ‹‹እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ፣ በመካከላችን ምነው በተገኘ፤ ቁ. 33 ኢዮብ ይህን ቃል የተናገረው መከራና ችግር እንደጐርፍ በከበበው ጊዜ ነው፡፡ ጓደኞቹም መጥተው ‹‹ይህ የደረሰብህ በኃጢአትህ ምክንያት ነው›› እያሉ የባሰ ፈተና ሲሆኑበትና በአምላኩም ላይ የስድብ ቃል እንዲናገርና እንዲበድል ሊያደርጉት ሳለ፤ እርሱ ግን በመፅናት Read more…