የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ትንቢት
የዛሬውን ትምህርት ስለ ትንቢት ከማየታችን በፊት በባለፈው በጥበብ መጻሕፍት (ግጥም፣ ቅኔ) ዙሪያ ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች በአካል ክፍል ውስጥ እንደሆንን በማሰብ አብረን እንመልከት፡፡ የመጀመሪያው የተሰጠው መዝሙር 5፡1 ላይ ሲሆን፣ መልሱም ከተሰጡት ምርጫዎች፣ ሀ.ተመሳሳይ ተጓዳኝ የሚለው መልሳችሁ ከሆነ፣ መልሳችሁ ትክክል ነው፡፡ ‹‹አቤቱ ቃሌን አድምጥ፣ ጩኸቴንም አስተውል››፣ የሚለውን ግጥም ተመሳሳይ ተጓዳኝ የሚያደርገው፣ Read more…