Teleko is back

የምሥራች

We are back! ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቻናል የተለያዩ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ መቆየታችን ይታወቃል፡፡ በመሐል በዚህ ዓመት በሀገር ደረጃ የሶሻል ሚዲያ አገልግሎት በተወሰነ ደረጃ በመቋረጡ ምክንያት አገልግሎቱን ለሁሉም ተከታዮቻችን ለማዳረስ ያክል ግንኙነታችን ለጥቂት ጊዜ አቋርጠን Read more…

ሸክም

‹‹የወንጌል ሸክም›› የንባብ ክፍል፡- ሮሜ 9 ‹‹ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለኝ›› ቁ. 1 ሐዋርያው ‹‹‹‹ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት›› በልቡ ውስጥ እንዳለ ይናገራል፡፡ ይህ ኀዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት ቅዠት እንዳይደለ ነገር ግን በተጨባጭ ሁኔታ አብሮት ያለ ነገር እንደሆነ ለማረጋገጥ ሲፈልግ ‹‹በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፣ አልዋሽም፣ ኅሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል›› በማለት ይገልጻል፡፡ Read more…