መጠን

 በአለፈው ጥናቶቻችን በተለያዩ ምልከታዎች ላይ በግላችን እንድንሠራቸው የተሰጡ ነበሩ፡፡ አንዳንዶቹ ቀለል ያሉ ሲሆኑ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ጠንከርና ጊዜ የሚጠይቁ ሆነው እንዳገኛችኋቸው አስባለሁ፡፡ የዛሬዎቹ ምልከታዎች ግን በጣም ቀላል ሳይሆኑ አይቀሩም ብዬ እገምታለሁ፡፡ ቀላል ስለሆኑ ሁላችሁም ሞክራችኋል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ፡፡  በመጀመሪያ ሮሜ ምዕራፍ 6ን በሙሉ ምልከታ አድርገን ጥያቄና መልስ የሆኑትን እንድናወጣ ተሰጥቶ ነበር፡፡ Read more…

ደብዳቤው

 የወዳጅ ደብዳቤ በናፍቆት የሚጠበቅ እንደሆነ ባለፈው ተመልክተናል፤ የወዳጅ ደብዳቤ ሲደጋገምና ትምህርታዊ ይዘት ሲኖረው ወደ አንድ ቁም ነገር ማድረስ ይችላል፡፡ ሉቃስ ለወዳጁ ለቴዎፍሎስ የጻፈለት ሁለተኛው ደብዳቤ ታሪካዊና ትምህርት ሰጪ ነበር፡፡ ሉቃስም አንድን ሰው ከደህንነት ጀምሮ መንፈሳዊ ዕድገት እስከሚያገኝበት ጊዜ ድረስ በትጋት፣ በጽናትና በጥንካሬ በደብዳቤ ተከታትሎ በማገልገሉ ለእኛ ትልቅ ምሳሌያችን ይሆናል፡፡ ዘመናትን Read more…