የመለኰታዊ ጥበብ ውድነት

‹‹የጥበብ ድምፅ››  የንባብ ክፍል፡- ምሳሌ 8፡1-36   ‹‹እናንተ አላዋቂዎች፣ ብልሃትን አስተውሉ፤   እናንተም ሰነፎች፣ ጥበብን በልባችሁ ያዙ›› ቁ. 5 ጥበብ ትጣራለች፤ የሚያገኛትም ሕይወትን ያገኛል፡፡ እግዚአብሔርም ያጸድቅለታል፡፡ ጥበብ ከፍጥረትና ዓለም በፊት በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረች፡፡ እኛ የምንኖርባት ዓለም እግዚአብሔር በጥበቡ ያዘጋጃትና የሠራት ነች፡፡ እግዚአብሔር የጥበብ ቃል ሲናገር ዓለም ወደ መኖር መጣች፡፡ የኢየሱስ አነጋገር በጥበብ Read more…

የለውጥ አስፈላጊነት

ሳውል ሳይወድ በግድ ወደ ጌታ መጥቶ ድነትን አገኘ፡፡ በገላትያ 1፡17-18 ላይ እንደሚናገረው፣ ወደ ዓረብ አገር 3 ዓመት ቆይቶ ከመጣ በኋላ በሐዋርያት ሥራ 9፡20 ላይ እንደምናየው ደግሞ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሁሉ መስበክ ጀመረ፡፡ ወደ አገልግሎትም ሲመጣ በቁጥር 26 ላይ እንደምናነበው፣ የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን በአሳዳጅነቱ ስለምታውቀው፣ እንኳንስ አገልግሎቱን Read more…